አፋር ላይ የተከፈተው የጀርመኑ የእናቶች ማዋለጃ ክሊኒክ
ሰኞ፣ ሰኔ 8 2007ማስታወቂያ
በምረቃው ስነ ስርዓት ላይ የተገኙት በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ዮአኺም ሽሚት ክሊኒኩ የሴቶችን ህይወት በመቀየሩ ረገድ አዎንታዊ አስተዋፅዎ ይኖረዋል ብለዋል። ድርጅቱ ታርጌት የከፈተው ክሊኒክም ከዛሬ ጀምሮ ስራ ይጀምራል። የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በምርቃቱ ስነ ስርዓት ላይ በመገኘት ከምርቃቱ ባሻገር፤ ስለ ክሊኒኩ ግንባታ ሂደትም የሚመለከታቸውን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
ልደት አበበ
አርያም ተክሌ