ፖለቲካአፄ ኃይለ ሥላሴ፣ ባለ «ራዕዩ» ንጉሥTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካ8 ነሐሴ 2010ማክሰኞ፣ ነሐሴ 8 2010እንደ አዉሮጳ አቆጣጣር በ1923 ዓ/ም ኢትዮጵያ የልግ ኦፍ ነሸን በመቀላቀል ከአፍርቃ የመጀመሪያ አገር ሆናለች። ይህ እውን የሆነው አህጉሪቱ በአውሮፓ ቅኝ አገዛዝ ስር ትገን በነበረበት እና ግንኙነቶችም እኩል ባልነበረበት ወቅት ነው። ኢትዮጵያ ሊግ ኦፍ ነሸንን መቀላቀሏ ለወጣቱ ራስ ተፈሪ መኮንን ፣ በኋላ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ተብለው ለሚታወቁት መሪ አስገራሚ እና ስኬታማ ክስተት ነበር። ይህ ነው የእሳቸዉ ታሪክ።https://p.dw.com/p/33A3iማስታወቂያ