አገር በቀል አዝርእትና የተደቀነባቸው የመጥፋት አደጋ፣
ረቡዕ፣ መስከረም 12 2003ማስታወቂያ
ከተሳታፊዎቹ መካከል የዚሁ ድርጅት የቀድሞ ተሸላሚ የሆኑትን ዶር መላኩ ወረደን አነጋግረን እንደነበረ ይታወስ ይሆናል። በዛሬው ሁለተኛና የመጨረሻ ክፍል ጥንቅራችን ፣
በአዝርእት አጠባበቅ ረገድ የሳይንቲስቶችንና የአርሶ አደሮች ድርሻ፣ እስከምን እንደሆነ ነው ዶ/ር መላኩ ወረደን ያነጋገርናቸው።
በቅድሚያ ግን ፣ ለአያሌ ዓመታት ያተኮሩበትና የሠሩበት የምርምር ዘርፍ ፣ ብዝኀ-ህይወት ፣ በተለይም የአዝርእት (ጀኔቲክስ ) አጠባበቅ ሲባል ምን ለማለት እንደሆነ ያብራሩልን ዘንድ ነበረ የጠየቅናቸው----
ተክሌ የኋላ
ሒሩት መለሰ