አዲስ የግል ራዲዮ ጣቢያ በአዲስ አበባ
ማክሰኞ፣ ሐምሌ 4 2009ማስታወቂያ
«አሐዱ» የተባለ አዲስ የግል ራዲዮ ጣቢያ ትናንት ከአዲስ አበባ ማሰራጭት ጀመረ።በFM ሞገድ የሚያሰራጨዉ ራዲዮ ጣቢያ በዕለቱ የ24 ሰዓት አገልግሎት እንደሚሰጥ መስራቾቹ አስታዉቀዋል።የጣቢያዉ ባለቤት ኤዲስ ቴለር የተባለ የመድረክ አቀናባሪና አዘጋጅ ኩባንያ ነዉ።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባ አለዉ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሰ