አዲስ የካንሰር መከላከያ ዘዴ ተገኘ መባሉ30 መጋቢት 2006ማክሰኞ፣ መጋቢት 30 2006በስዊድን በካሮሊንስካ ኢንስቲቱት እና በ«ሳይንስ ፎር ላይፍ» በተባለ ድርጅት መሪነት አምስት የስዊድን ዩኒቨርሲቲዎችን ያጠቃለለው የካንሰር ተመራማሪ የጥናት ቡድን በዓይነቱ ልዩ የካንሰር መከላከያ ዘዴ እንዳገኘhttps://p.dw.com/p/1BdzTየካንሰር ሴሎችምስል das fotoarchivማስታወቂያ ሰሞኑን ለመገናኛ ብዙኃን አስታወቀ። አዲሱ ግኝት እስካሁን ድረስ በሂደቱ የካንሰርን ዕጢ ከሌሎቹ ነጥሎ ለማውጣት ባደረገው ሙከራው የተሳካ ውጤት እንዳገኘ ተመራማሪዎቹ ገልጸ አስረድተዋል። ቴድሮስ ምሕረቱ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ