አዲስ የባቡር መሥመር ግንባታ 6 የካቲት 2005ረቡዕ፣ የካቲት 6 2005አዲስ የተቋቋመው የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን፤ በ 5 ቢሊዮን 600 ሚሊዮን ዶላር ወጪ፣ የኤሌክትሪክ ባቡር መሥመር በመዘርጋት ላይ መሆኑን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።https://p.dw.com/p/17diZምስል DWማስታወቂያ 120 ዓመታት ገደማ ዕድሜ ያስቆጠረው፣ የኢትዮጵያ ጂቡቲ የምድር ባቡር ድርጅት ለቀጣዩ አገልግሎት በከባድ ፈተና ውስጥ እንደሚገኝ ሥራ አስኪያጁ ገልጸዋል። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ነጋሽ መሐመድ