አዲስ ዓመትና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ይዞታ በጀርመን
ማክሰኞ፣ መስከረም 4 2003ማስታወቂያ
ከአዲሱ ዓመት በዓል ጋር የደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በጀርመን የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ይዞታ መሆኑ ከጀርመን ካቶሊክ ፣ ፕሮቴስታንት እንዲሁም ከሌሎች አገራት ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ጋር በጋራ በተካሄደ ልዩ የፀሎት መርሀ ግብር እና በፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን ተከብሯል ። የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝጅታችን ትኩረት ነው።
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ