አዲስ ዓመትና የመባልዕት ዋጋ ንረት4 ጳጉሜን 2003ዓርብ፣ ጳጉሜን 4 2003ኢትዮጵያውያን ርእሰ ዐውደ ዓመት ፤ የዘመን መለወጫ በዓልን ለማክበር በዝግጅት ላይ ሳሉ ፣ ከዚህ ቀደም ፈጽሞ ያልተዬ ብርቱ የኑሮ ውድነት፤ በተለይ እጅግ የናረው የመባልዕት ዋጋ በተለይ በዝቀተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኘውን አብዛኛውን የአገሪቱን ዜጎች ሳያስጨንቅ የቀረ አይመስልም።https://p.dw.com/p/Rktfመርካቶምስል picture alliance/kpaማስታወቂያበመዲናይቱ በአዲስ አበባ፤ ወደ አዲስ ከተማ የገበያ አዳራሾች ብቅ ብሎ የነበረው ታደሰ እንግዳው የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል። ታደሰ እንግዳው ተክሌ የኋላ