አዲስ አበባ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በኋላ
ማክሰኞ፣ የካቲት 13 2010ማስታወቂያ
በፈጣን ኹኔታ የሚቀያየረው የሰሞኑ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ኹኔታ በአዲስ አበባ ምን ይመስላል? አዲስ አበባ ውስጥ ከፓርላማው አንስቶ በተለያዩ አካባቢዎች በመዘዋወር ቅኝት ያደረገው የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔርን ስቱዲዮ ከመግባቴ ቀደም ብዬ በስልክ አነጋግሬው ነበር። ዮሐንስ የት የት ቦታ እንደተዘዋወረ በመግለጥ ይንደረደራል። ሙሉ ቃለ መጠይቁን ከታች የሚገኘውን የድምጽ ማዕቀፍ ውስጥ ይገኛል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ