አዲሱ ጠ/ሚንስትርና የአዲስ ካቢኔ ጉዳይ 17 ኅዳር 2005ሰኞ፣ ኅዳር 17 2005አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ሀገሪቷን ለመምራት ቃለ-መሃላ የገቡት ባለፈው መስከረም ወር እንደነበረ የሚታወስ ነው። አቶ ኃይለ-ማርያም፤ ወደ ሥልጣን ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ ካቢኔያቸውን ለኢትዮጵያ ፓርላማ ያቀርባሉhttps://p.dw.com/p/16qAmምስል CC-BY-SA- World Economic Forumማስታወቂያ ተብሎ ቢጠበቅም ፣ በይፋ ሲከናወን አልታየም። በተለይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነቱን ሥልጣን የያዘው ሰው እስካሁን ግልጽ አልተደረገም። የካቢኔው ይፋ አለመሆንና በተለይም የውጭ ጉዳይ እስካሁን አለመሾሙ ምክንያቱ ምን ይሆን? በዚሁ ጉዳይ ላይ ገመቹ በቀለ ፣ ኒውዮርክ ከሚኖረው ወጣት የፖሊቲካ ተንታኝ ፣ጀዋር መሐመድ ጋር ቃለምልልስ አድርጓል። ገመቹ በቀለ ተክሌ የኋላ