አዲሱ የፈረንሳይ የጥገኝነት አሰጣጥና የስደተኞች ህግ8 ጥር 2000ሐሙስ፣ ጥር 8 2000በአዲሱ የፈረንሳይ ህግ ፣ ህገ ወጥ የሚባሉ ስደተኞች ፖሊስ እጅ ከገቡ የውጭ ዜጎችን የመቀበልም ሆነ የማባረር ስልጣን የተሰጠው አዲሱ መስሪያ ቤት በጥቂት ቀናት ውስጥ በአውሮፕላን አሳፍሮ ወደ መጡበት ይመልሳቸዋል ።https://p.dw.com/p/E0blየፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ