አዲሱ የፈረንሳይ የአሰሪዎች ህግና የውጭ ዜጎች ተቃውሞ29 መጋቢት 2002ረቡዕ፣ መጋቢት 29 2002ፈረንሳይ ውስጥ በተወሰኑ የስራ መስኮች የተሰማሩ ሰራተኞች በተለይም መንግስት ህገ ወጥ የሚላቸው የውጭ ዜጎች ከወራት አንስቶ አድማ ላይ ናቸው ። በተቃውሞው የተካፈሉ ወገኖች ጥያቄ ህጋዊ የስራ ፈቃድ ይሰጠን የሚል ነው ።https://p.dw.com/p/MoYvኒኮላ ሳርኮዚምስል APማስታወቂያመንግስት በበኩሉ ህገ ወጥ የሚላቸውን ሰራተኞች በሚቀጥሩ አሰሪዎች ላይ ጠበቅ ላይ ህግ ለማውጣት በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታውቋል ። በዚህ ህግ መውጣት ቁጥራቸው ወደ አራት መቶ ሺህ የሚጠጋ ፈረንሳይ የሚገኙ ህገ ወጥ ሰራተኞች ችግር ላይ ይወድቃሉ የሚል ስጋት አለ ። የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው ። አብረን እንቆይ ሂሩት መለሰ ነጋሽ መሀመድ