አዲሱ የዐባይ ወንዝ የግድብ ፕሮጀክት፣21 መጋቢት 2003ረቡዕ፣ መጋቢት 21 2003የኢትዮጵያ መንግሥት ፣ ዛሬ በዐባይ ወንዝ ላይ የሚሠራውን «ታላቁን የሚሌኒዬም ግድብ» ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል።https://p.dw.com/p/RE0wምስል CC/Lourdes Cardenalማስታወቂያግድቡ ሲጠናቀቅ፣ 5,250 ሜጋዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ይችላል። አሁን ያለውን የአገሪቱን የኃይል አቅርቦት ከ 3 እጥፍ በላይ እንደሚያሳድግ የሚጠበቀው ይኸው ግድብ ፣ ወጪው ሙሉ-በሙሉ በኢትዮጵያ መንግሥት እንደሚሸፈን ፣ ዛሬ በሸራተን አዲስ፣ በተሰጠው መግለጫ ላይ ተመልክቷል። ታደሰ እንግዳውአርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ