አዲሱ የኮት ዲቯር መንግስት20 የካቲት 2002ቅዳሜ፣ የካቲት 20 2002ያለፉት ሁለት ሳምንታትን ኃይል የታከለበት ተቃውሞ ሰልፍ የተካሄደባት ኮት ዲቯር ጠቅላይ ሚንስትር ጊዮም ሶር ባለፈው ማክሰኞ የካቲት አስራ ስድስት አሲስ ያቋቋሙትን መንግስት አስተዋወቁ።https://p.dw.com/p/MEhVየኮት ዲቯር ጠቅላይ ሚንስትር ጊዮም ሶሮምስል DPAማስታወቂያየሀገሪቱ ፕሬዚደንት ሎውሮ ግባግቦ በየካቲት ወር መጨረሻ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረውን ምርጫ ወደ ግንቦት ለማስተላለፍ በማሰብ የሀገሪቱን መንግስትና ነጻውን አስመራጭ ኮሚሽን ከሁለት ሳምንት በፊት ነበር የበተኑት። ኡርዙላ ኖጎሱ/አርያም ተክሌ