አዲሱ የሸንገን ቪዛ አስጣጥ ደንብ27 መጋቢት 2002ሰኞ፣ መጋቢት 27 2002አባል ሐገራት እስከ ዛሬ በሐገራቸው ህግ መሠረት ሲሲጡ የቆዩት የሸንገን ቪዛ ከዛሬ ጀምሮ በአንድ ወጥ ደንብ ተተክቷል ።https://p.dw.com/p/Mnhrማስታወቂያሀያ አምስት ሐገራትን ያካተተው የድንበር አልባው የሸንገን ቪዛ አሰጣጥ አዲሱ ደንብ ግልፅ እና ለአሰራርም አመቺ መሆኑ ከወዲሁ ተነግሯል ። በአዲሱ ደንብ ለቪዛው ጥያቄ የሚቀርብ ማመልከቻ በሁሉም አገር ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ ሲያደርግ ቪዛውን ለተከለከለ ግለሰብም አቤት የማለት መብል ያሰጣል ። ገበያው ንጉሴ ገበያው ንጉሴ ሂሩት መለሰ ነጋሽ መሀመድ