አዲሱ አመትና ኢትዮጵያ
ዓርብ፣ መስከረም 11 2005ማስታወቂያ
ከ 3 ቀናት በፊት ባበቃው በ 2004 አም በኢትዮጵያ በፖለቲካ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ዘርፎች የተከናወኑ የታቀዱና ወደ ያዝነው ወደ 2005 አም የተሸጋገሩ በርካታ አነጋጋሪ ጉዳዮች አሉ ። በአመቱ ትኩረት ከሳቡት ሃገራዊ ጉዳዮች ውስጥ ዋና ዋናዎቹን ወደ ኃላ መለስ ብሎ በመመልከት ከአምና ትምሕርት በመውሰድ ዘንድሮ ምን መስተካከል ይገባዋል ? በአዲሱ አመትስ ምንስ ተስፋ አለ የሚሉት በመጪው እሁድ የሚቀርበው እንወያይ የመነጋገሪያ ነጥቦች ናቸው ። አዲሱ አመትና ኢትዮጵያ ላይ በሚያተኩረው በዚሁ ውይይት 3 እንግዶች ተካፍለዋል ።
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ