አዲሱ ትልቁ የጀርመን ጥምር መንግሥት7 ታኅሣሥ 2006ሰኞ፣ ታኅሣሥ 7 2006በጀርመን ምክር ቤታዊ ምርጫ ከተካሄደ ከሶስት ወራት በኋላ የክርስቲያን ዲሞክራቲክ ህብረት፣ በምሕፃሩ ሲ ዲ ዩ እና የክርስቲያን ሶሻል ህብረት፣ በምሕፃሩ ሲ ኤስ ዩ፣ እንዲሁም፣ የሶሻል ዲሞክራት ፓርቲ፣ በምሕፃሩ ኤስ ፒ ዲ አንድ ትልቅ ጥምር መንግሥት ለመመሥረት የሚያስችላቸውን ሰነድ ዛሬ ተፈራረሙ።https://p.dw.com/p/1Aaanምስል Reutersማስታወቂያ በጀርመን ታሪክ ውስጥ አንድ ትልቅ ጥምር መንግሥት ሲመሠረት ያሁኑ ሦስትኛው ሲሆን፣ አንጌላ ሜርክል ነገ በጀርመን ፌዴራዊ ምክር ቤት፣ ቡንድስታግ ውስጥ እንደገና መራሒተ መንግ/ስት ሆነው ይመረጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። ሕዝቡ ከአዲሱ ትልቅ ጥምር መንግ/ሥት ምን ይጠብቃል? ይልማ ኃይለ ሚካኤል አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ