1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አደገኛ የተቅማጥና ትውከት በሽታ በኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ ጳጉሜን 3 2001

ዓለም አቀፍ የግብረ ሰናይ ድርጅቶችና የተ መ ድ ቅርንጫፍ መ/ቤቶች ኮሌራና በቀጭኑ የሚያስቀምጥ ህመም ባለፉት 3 ሳምንታት በአዲስ አበባና በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች

https://p.dw.com/p/JXus
ኮሌራን የሚያስከትለው ተኀዋሲ በአጉሊ መነጽር(ማይክሮስኮፕ ሲታይ፣

18 ሺ ሰዎችን ይዞ ሲያስጨንቅ መሰንበቱንና በበዓላት ሰሞን እንዳይባባስ ያሠጋል ማለታቸው የተነገረ ሲሆን የኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ባለሥልጣናት ኮሌራ አይደለም ሲሉ ከማስተባበላቸውም ፣ በሽታውን ለመቆጣጠር ጥረታ በመደረግ ላይ መሆኑን አስታውቀዋል። ታደሰ እንግዳው፣ በዚህ ርአስ ላይ ያተኮረ ዘገባ አለው።

ተክሌ የኋላ/ሒሩት መለሰ