«አይ ኤስ»ን የሚቀላቀሉት አውሮጳውያን ቁጥር መጨመር15 መስከረም 2007ሐሙስ፣ መስከረም 15 2007በሶርያ እና በኢራቅ የሚንቀሳቀሱትን የ«አይ ኤስ» ተዋጊዎች የሚቀላቀሉት አውሮጳውያን ቁጥር ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ በአንድ ሶስተኛ መጨመሩን የአውሮጳ ኅብረት የፀረ ሽብርተኝነት ክፍል አስታወቀ።https://p.dw.com/p/1DKEJምስል DW/S. Dörhageማስታወቂያ ባለፈው ሰኔ ወር 2000 የነበረው «አይ ኤስ» ን የተቀላቀሉት አውሮጳውያን ቁጥር በአሁኑ ጊዜ ወደ 3,000 የተጠጋበት ድርጊት ኅብረቱን አሳስቦታል። የአውሮጳ ኅብረት አሳሳቢ ያላለውን ወረርሽኝ በተመለከተ የብራስልሱን ወኪላችን ገበያው ንጉሤ በስልክ አነጋግሬዋለሁ። ገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ