«አይዛክ» እና የሪፓብሊካውያኑ ጉባዔ፣
ማክሰኞ፣ ነሐሴ 22 2004ማስታወቂያ
ሪፓብሊካዊው ፓርቲም ፤ በማዕበሉ ሳቢያ አንዳንድ እንከኖች ሳያጋጥሙት አልቀሩም ። በመጪው ጥቅምት ወር ማለቂያ ገደማ በሚካሄደው የዩናይትድ እስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፣ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማን የሚፎካከሩት የሪፓብሊካውያን እጩ ሚት ሮምኒ ፣ ልቀው ለመገኘት ፣ ፍሎሪዳን ጨምሮ 10 በሚሆኑ በፖለቲካ የተከፋፈሉና የሚዋልሉ በሚሰኙት ፌደራል ክፍላተ ሀገር ተወዳጅነት ማትረፍ ይኖርባቸዋል ይባላል። ስለማዕበል «አይዛክና ስለሪፓብሊካውያን የእጩ ተፎካካሪ ማጽደቂያና የምርጫ መርኀ ግብር ማስተዋወቂያ ዐቢይ ጉባዔ ፣ በማካሄድ ላይ ነው።
ተክሌ የኋላ
አበበ ፈለቀ
ነጋሽ መሐመድ