አውሮጳ የስደተኞች ማሻቀብ4 ሚያዝያ 2003ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 4 2003በሰሜን አፍሪቃና በአንዳንድ የአረብ ሀገራት ህዝባዊ ንቅናቄዎች ከጀመሩበት ጊዜ አንስቶ ወደ አውሮጳ የሚፈልሱ ስደተኞች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እያሻቀበ ነው። በጣሊያኗ የላምፔዱዛ ደሴት ብቻ እስካሁን ከ22,000 በላይ ስደተኞች መድረሳቸው ተዘግቧል።https://p.dw.com/p/RH6Cላምፔዱዛ በስደተኞች ተጨናንቃለችምስል picture alliance / dpaማስታወቂያየአውሮጳ ኅብረት ኮሚሽን ሌሎች የአውሮጳ አባል ሀገራት ስደተኞችን ከጣልያን መቀበል አለባቸው እያለ ነው። ጀርመን 100 ስደተኞችን ከማልታ ደሴት ለመውሰድ ተስማምታለች። የዶቼቬሌው ዴኒስ ሽቱተ የላከውን ማንተጋፍቶት ስለሺ እንደሚከተለው አጠናቅሮታል። ማንተጋፍቶት ስለሺ ነጋሽ መሐመድ