አወዛጋቢው የብሪታንያ ርዳታ ለኢትዮጵያ ልዩ ጦር ኃይል
ሰኞ፣ ጥር 6 2005ማስታወቂያ
ለንደን የሚታተመው ጋዜጣ «ዘ ጋርዲያን» ባለፈው ሣምንት ባወጣው ዘገባው እንዳስታወቀው፡ ይኸው የብሪታንያ መንግሥት የሚሰጠው ገንዘብ በሰብዓዊ መብት ጥሰት ክስ የቀረበበትን የፈጥኖ ደራሽ ፖሊስን ለማሰልጠኛ ይውላል። ይሁንና፡ የብሪታንያ መንግሥት የዓለም አቀፍ መሠረተ ልማት መምሪያ ኃላፊ ይህንን ዘገባ ሀሰት ሲሉ አስተባብለዋል። አወዛጋቢ ስለተባለው ስለዚሁ የብሪታንያ ርዳታ ሀና ደምሴ ዝርዝር ዘገባ አላት።
ሀና ደምሴ
አርያም ተክሌ