አክራሪ እስላማውያንና የምዕራባዊው ኢራቅ ይዞታ28 ታኅሣሥ 2006ሰኞ፣ ታኅሣሥ 28 2006የኢራቅ ጠ/ሚንስትር ኑሪ ኧል ማሊኪ፤ ለፋሉጃ ከተማ ኑዋሪዎች ዛሬ ባስተላለፉት መልእክት፤ ከጦር ሠራዊቱ ጋር ግጭት እንዳይደረግ «አማጽያኑን ያባርሩ ዘንድ ጠይቀዋል ተባለ።https://p.dw.com/p/1Am40ምስል Sadam el-Mehmedy/AFP/Getty Imagesማስታወቂያ አማጽያኑ ፤ ምዕራባዊቷን ከተማ ከተቆጣጠሯት ቀናት አልፈዋል። አንባር የተባለውን ጠ/ግዛት ርእሰ ከተማ ራማዲንም አክራሪዎቹ ሙስሊም ታጣቂዎች ተቆጣጥረዋል። ጄኒፈር ፍራዤክ ይልማ ኃይለሚካኤል አርያም ተክሌ