አካል ጉዳተኝነት ያልገደባት23 መጋቢት 2005ሰኞ፣ መጋቢት 23 2005የ30 ዓመቷ አካል ጉዳተኛ አሜሪካዊት ጄሲካ ኮክስ በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶችን በመጎብኘት ላይ ትገኛለች።https://p.dw.com/p/187m8ምስል APማስታወቂያ ሁለት እጆች ሳይኖሯት የተወለደችዉ ይህች ወጣት ያለረዳት የዕለት ኑሮዋን የምታሸንፍ ሲሆን አዉቶሞቢል የምታሽከረክር አዉሮፕላን በማብረርም ተሸላሚ ናት። ጄሲካ ኮክስ ለአካል ጉዳተኛ መሰሎቿ አርአያ በመሆንም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ገለፃ ማድረጓን ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ