አካል ጉዳተኛ የኔብጤዎችን የተመለከተዉ ጥናት
ሰኞ፣ ታኅሣሥ 13 2007ማስታወቂያ
ጥናቱን በማካሄድ ለችግሩ መወሰድ ስለሚገባዉ መፍትሄ ምርምር ያደረጉት እንግሊዛዊት ምሁር ፕሮፊሰር ኖራ ኢሌንግሪስ ሰሞኑን በለንደን ዩንቨርስቲ ኮሌጅ፤ በተካሄደ አንድ ሰሚናር ላይ ጥናታቸዉን አቅርበዋል። በኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ የኔ ብጤዎችን ጉዳይ በተመለከተ ለስድስት ወራት ጥናት ያካሄዱት ኖራ ኢሌንግሪስ ፤ በብሪታንያ በአንድ የአካል ጉዳተኞች ድርጅትም ሊቀመንበር ናቸዉ። የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነህ በሰሜናሩ ላይ የቀረበዉ ጥናት ተከታትሏል።
ድልነሳ ጌታነህ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሰ