አከራካሪው የግል ድርጅቶች የማህበራዊ ጡረታ ዋስትና ማሻሻያ ረቂቅ
እሑድ፣ ሰኔ 14 2007ማስታወቂያ
ምክር ቤቱ ከአራት ዓመት በፊት በወጣው የፕሮቪደንት ፈንድ ሕግ ላይ ሰሞኑን በወጣው ማሻሻያ ረቂቅ ላይ ባጭሩ ከተወያየበት በኋላ ጉዳዩን ለሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና ለሕግ ፍትሕ እና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መርቷል። ማሻሻያው ረቂቅ በግል ድርጅቶች ሰራተኞች ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞ አስነስቶዋል። በዚሁ አካራካሪ ማሻሻያ ረቂቅን በተመለከተ ውይይት አካሂደናል።
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ