አከራካሪው የትራፊክ መቆጣጠርያ ደንብ27 የካቲት 2008እሑድ፣ የካቲት 27 2008በአዲስ አበባ እና ባካባቢዋ በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ የታክሲ አሽከርካሪዎች የትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብን በመቃወም የአንድ ቀን የስራ ማቆም አድማ ካካሄዱ በኋላ አሁን ሁሉም ወደስራቸው ተመልሰዋል። የትራፊክ መቆጣጠሪያው ደንብ አፈጻጸም ለምን ተቃውሞ አስነሳ? የሚመለከታቸውን ወገኖች አወያይተናል።https://p.dw.com/p/1I7cSምስል Solomon Mengistማስታወቂያአከራካሪው የትራፊክ መቆጣጠርያ ደንብTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio አርያም ተክሌ ልደት አበበ