1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አንጎላና፣የፊታችን ዓርብ፣የምታካሂደው፣የፓርላማ ምርጫ፣

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 27 2000

የፊታችን ዓርብ በሚካሄደው ምርጫ፣ 220 መናብርት ላሉት ፓርላማ ፣ 14 ፓርቲዎች ናቸው የሚወዳደሩት።

https://p.dw.com/p/FAF4
የአንጎላ ሰንደቅ ዓላማ፣
የሟቹ የቀድሞው የአማጺው ተቀናቃኝ ድርጅት የ(UNITA) መሪ የሳቪምቢ ወንድ ልጅ ራፋኤል ሳቪምቢም ድርጅቱን በመወከል እጩ ተወዳዳሪ በመሆን ይቀርባሉ።