አንድ አማራ ፓርቲ
ሰኞ፣ መጋቢት 17 2010ማስታወቂያ
«አንድ አማራ» በሚል ስያሜ አዲስ የፖለቲካ ድርጅት ዋሽንግተን ዲሲ አቅራቢያ በሚገኘው ሲልቨር ስፕሪንግ ባለፈው ቅዳሜ ተመስርቷል። የፓርቲው ሊቀመንበር ከኢትዮጵያ ውጭ የተመሰረተው ፓርቲያቸው የአማራውን የመኖር ህልውና ለማረጋገጥ ለሚደረገው ትግል ድጋፍ ሰጭ ሆኖ እንደሚሰራ አስታውቀዋል። ፓርቲው የኢትዮጵያ መንግሥት በአሸባሪነት በፈረጀው «አርበኞች ግንቦት ሰባት ድርጅት»የተቋቋመ ነው መባሉንም አስተባብለዋል።
ናትናኤል ወልዴ
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ