አንድነት እና 33ቱ ፓርቲዎች ሰልፍ ለመጥራት ማቀዳቸው1 ጳጉሜን 2005ዓርብ፣ ጳጉሜን 1 2005አንድነት ለዲሞክራሲ እና ለፍትሕ ፓርቲ «የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት» በሚል ርእስ ለፊታችን መስከረም አምስት ቀን ለሚጠራው ህዝባዊ ስብሰባ፣ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ።https://p.dw.com/p/19dEPምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ በወቅቱ ፓርቲዎቹ የፀረ ሽብርተኝነት ህግ እንዲሰረዝ የፊርማ ማሰባሰብ በማካሄድ ላይ መሆናቸውን አስታውቀዋል። በዚሁ ጉዳይ ላይ የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የሚመለከታቸውን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ልደት አበበ ተክሌ የኋላ