አንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ ያቀረበው ወቀሳ20 ጥቅምት 2007ሐሙስ፣ ጥቅምት 20 2007አንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ፣ አንድነት በፖለቲካ እስረኞች ላይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ የደረሰ ኢሰብዓዊ ድርጊት እየተፈፀመ ነው ሲል ወቀሳ አሰማ። አንድነት ይህንኑ በተመለከተ ጽሑፍ ያቀረበ ሲሆን፣ ጋዜጣዊ መግለጫም ሰጥቶዋል።https://p.dw.com/p/1DedXምስል DW/G.T. Hailegiorgisማስታወቂያ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ተመልካች ኮሚሽን አንድነት ያቀረበውን ወቀሳ እንደሚያጣራ እና የተባለው የመብት ጥሰት መፈፀሙን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ካገኘ ተገቢውን ርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል። ጌታቸው ተድላ ኅይለ ጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ