አነጋጋሪው የፓትሪያርኩ ሐዉልት12 ሐምሌ 2002ሰኞ፣ ሐምሌ 12 2002በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጻዉሎስ ፓርትሪያርክ ርእሰ ሊቃነ ጻጻሳት ዘኢትዮጽያ በአለ ሲመት ዋዜማ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ መድሃኒያለም አካባቢ የፓርትሪያርኩ ሃዉልት ተመርቋል ።https://p.dw.com/p/OPPDምስል APማስታወቂያየሀውልቱ አስፈላጊነት ብዙዎችን እያነጋገረ ነው ። የህዝብ አስተያየት አሰባስበናል ። አዜብ ታደስ ፣ ሒሩት መለሰ ተክሌ የኋላ