አነጋጋሪው የቤኔዲክት 16 ተኛ አዲስ መፀሀፍ
ረቡዕ፣ ኅዳር 15 2003ማስታወቂያ
ወሲብ እና ህፃናትን መበደልን የመሳሰሉ ጉዳዮችን ባካተተው በዚህ በአማርኛ “ የዓለም ብርሀን” በተሰኘው መፀሀፋቸው ቤኔዲክት 16 ተኛ በአንዳንድ ሁኔታዎች ኮንዶምን መጠቀም ተቀባይነት ይኖረዋል ሲሉ የሰጡት አስተያየት የወግ አጥባቂ የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ዕምነት ተከታዮችን ድጋፍ አለማግኘቱ እየተነገረ ነው ። ስለዚሁ ቲልማን ክላይንዩንግ ያጠናቀረውን ልደት አበበ ታቀርበዋለች።
ልደት አበበ ፣
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ