አትሌቲክስ፣ እግር ኳስ፣ የመኪና እሽቅድምድም፣ የሜዳ ቴኒስ26 መስከረም 2007ሰኞ፣ መስከረም 26 2007ግላስኮው ያስተናገደችው እና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተሳታፊዎች የነበሩበት አምስተኛው የስኮትላንድ ታላቅ ሩጫ ፣ የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለ2014 ዓም የዓለም ምርጥ አትሌት ዕጩዎችን ስም ይፋ ማድረጉ፣ በቅርቡhttps://p.dw.com/p/1DR8Lከባድ አደጋ የደረሰበት ፈረንሳዊው ዡል ቢያንኪምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ የሚጀመረው የአፍሪቃ ሀገራት የእግር ኳስ የምድብ ማጣሪያ ዋንጫ ፣ ያለፈው የሳምንት መጨረሻ የአውሮጳ እግር ኳስ ክበቦች ግጥሚያ ፣ በጃፓን ሱዙካ የተካሄደው እና አስደንጋጭ አደጋ የታየበት የግሮን ፕሪ የፎርሚውላ ዋን ውድድር እና የሜዳ ቴኒስ የዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን ያተኮረባቸው ጉዳዮች ናቸው። ሀና ደምሴ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ