1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አባባ ተስፋዬ( ተስፋዬ ሳህሉ)

Abebe, Lidetሐሙስ፣ ታኅሣሥ 5 2004

ለ42 ዓመታት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ልጆችን ተረትና ምሳሌ በማስተማር፤ የሚታወቁ አንድ አንጋፋ የኪነ ጥበብ ሰው የዛሬው የባህል መድረክ እንግዳችን ናቸው።

https://p.dw.com/p/13TdI
ህፃናትምስል UNO

አቶ ተስፋዬ ሳህሉ ወይም ደግሞ በብዙኃን ዘንድ አባባ ተስፋዬ በመባል የሚታወቁት የኪነ ጥበብ ሰውን የልጅነት ጊዜውን በኢትዮጵያ ያሳለፈ ሁሉ ያውቃቸዋል ማለት ይቻላል። እኝህ ሰው በተረት መልክ በርካታ ኢትዮጵያንን ባህልን እና ቁም ነገርን አስተምረዋል ። የኒህን ታዋቂ የኪነ ጥበብ ሰው ማንነትና ስራቸውን መለስ ብለን ቃኝተናል።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ