አሸባብና የኬንያ አዲስ ስልትShewaye Legesse5 ታኅሣሥ 2004ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 5 2004ሶማሊያ የገባዉ የኬንያ ጦርና አጋሮቹ ጥቃታቸዉን ከማጠናከር ያገዳቸዉ ዝናብ በመቆሙ ወደታጣቂዎቹ ይዞታ ዘልቀዉ እንደሚገቡ አመለከቱ።https://p.dw.com/p/13Td4አሸባብና የኬንያ አዲስ ስልትምስል dapdማስታወቂያ ቀደም ሲል ከዝናቡ ጋ ተያያዥ ችግሮች ርምጃዉን እንደገቱ ያመለከቱት ከኬንያ ጋ የተባበረዉ የሶማሊያ ሚሊሺያ ቃል አቀባይ ሞሐመድ ኢብራሂም ፋራህ፤ ሁኔታዉ አሁን መለወጡን አስረድተዋል። በሶማሊያ የአሸባብን ታጣቂዎች ለማጥቃት ስልት መቀየሯን ያመለከቱት የኬንያ ጦር ቃል አቀባይ በበኩላቸዉ ታጣቂዉ ቡድን አሁን ግራ ገብቶታል ይላሉ። ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ