አስገራሚዉ የጀርመንና የብራዚል ግጥሚያ ውጤት 2 ሐምሌ 2006ረቡዕ፣ ሐምሌ 2 2006የዘንድሮው የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር አስተናጋጅ ሀገር ብራዚል ትናንት ከጀርመን ጋር ባደረገችው የግማሽ- ፍጻሜ ውድድር አይሸነፉ-ሽንፈት ነው የደረሰባት። የአጨዋወት ስልት፤ ሥነ ልቡና--- ችግሩ ምን ይሆን? የሚያውቁት ራሳቸው ተጫዋቾቹና አሠልጣኛቸው።https://p.dw.com/p/1CZ4Yምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ይሁኑ እንጂ፣ በዓለም ዙሪያ መገናኛ ብዙኀን የየበኩላቸውን ግምትና አስተያየት በሰፊው ሰንዝረዋል። እኔም ባካባቢያችን የሚገኘውን የአግር ኳስ ባለሙያ ክንፈ ወልደ መስቀልን በስልክ ጠይቄው ነበር ። ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ