አሳሳቢ እየሆነ የመጣው የስኳር እጥረት24 ጥቅምት 2007ሰኞ፣ ጥቅምት 24 2007የኢትዮጵያ መንግሥት በአሁኑ ጊዜ በሀገሪቱ ለሚታየው የስኳር እጥረት ችግር ባስቸኳይ መፍትሔ እንዲያስገኝ ነዋሪዎች ጠየቁ። የስኳሩ እጥረት ካለፉት ሁለት ወራት ወዲህ መባባሱን አንዳንዶች ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል። በዚሁ እጥረት የተነሳም የስኳር ዋጋ መናሩም ተሰምቶዋል።https://p.dw.com/p/1DgBvምስል ExQuisine/Fotoliaማስታወቂያ ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ