አሳሳቢው የሰላም ይዞታ በኢትዮጵያ
ሐሙስ፣ የካቲት 28 2011ማስታወቂያ
ዶክተር ሸዋፈራሁ ኩራቱ እንደሚሉት አፍሪቃ ውስጥ የሚታየው የዘመኑ ሁኔታ ከሌላው ዓለም ጋር የማይጣጣም፤ በሰላም በፍትህ እና ዴሞክራሲ ላይም የተበላሸ አመለካከት ያለው ነው። በተለይ በኢትዮጵያ ደግሞ በአሁኑ ወቅት በጣም የሚያሳስብ የሰላም እጦት መኖሩንም አመልክተዋል። ድርጅታቸውም ለማንም የማይወግን መሆኑንም ገልጸዋል። ከአዲስ አበባ ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ተስፋለም ወልደየስ