አራት የጓንታናሞ እስረኞች መለቀቅ
ዓርብ፣ ሰኔ 5 2001ማስታወቂያ
የተረፉትን 13 ቻይናዉያን እስረኞች ደግሞ ወደ ሌላዋ የፓሲፊክ ደሴት ፖላዉ ለመላክ ድርድሩ የተጠናቀቀ ይመስላል። የስረኞቹ ወደ ቤርሙዳ መሻገር በቻይና ዘንድ ከፍተኛ ተቃዉሞ በእንግሊዝ ደግሞ ቅሪታ እንደፈጠረ ተነግሮአል። በእንጊሊዝ ቅኝ ግዛት ስር እንደቆየች የሚነገገርላት ቤርሙዳ ደሴት በሰሜን አትላንቲክ ዉቅያኖስ ትገኛለች ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል።
አበበ ፈለቀ/አዜብ ታደሰ/ሸዋዬ ለገሠ