አምነስቲ ኢንተርናሽናልና የኮምፒዩተር ስለላ መከላከያው «ዲቴክት»17 ኅዳር 2007ረቡዕ፣ ኅዳር 17 2007ምግብ ማግኘት ፍጹም መሠረታዊ ሰብአዊ መብት ነው፤ መብቱን የሚገነዘብለት ፣ መብቱን የሚያከብርለት --ኖረም -አልኖረ! የገንዘብ አቅም ላለው ደግሞ፣ በኢንተርኔት አገልግሎት መሥመር መጠቀምም መሠረታዊ ሰብአዊ መብት ነው።https://p.dw.com/p/1DuFMማስታወቂያ