አሜሪካን በሚስጥራዊ መረጃዎች ልውውጥ ላይ ገደብ መጣሏ
ረቡዕ፣ ኅዳር 22 2003ማስታወቂያ
የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የመከላከያ ሚኒስርቴርን ጨምሮ ሌሎች የደህንነት ተቋማት የመረጃ ክምችቱን እንዳያገኙ ማድረጉን አስታውቋል ። የአቃቤ ህግ ፅህፈት ቤት በበኩሉ መጠነ ሰፊ የወንጀል ምርመራ እያካሄደ መሆኑን ጠቁሟል ። መስሪያ ቤቱ በመረጃዎች ልውውጥ ላይ ገደብ የጣለው ዊኪሊክስ የተባለው ድረ ገፅ የመስሪያ ቤቱን ጥብቅ ሚስጥሮች ይፋ ማድረጉን ተከትሎ ነው ። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል ።
አበበ ፈለቀ ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ