ፖለቲካአሚልካር ካብራል To view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካ10 ነሐሴ 2010ሐሙስ፣ ነሐሴ 10 2010አሚልካር ካብላር ጊኒ ቢሳዉ እና ኬፕ ቨርዴን ወደ ነጻነት ለመምራት በጣም ወሳኝ ሰው የነበሩ የ20ኛው ክፍለ ዘመን የአፍሪቃ ፋላስፋ ናቸዉ። ነፃ ለመውጣት ትምህርት በጣም ወሳኝ የመሳሪያ እንደሆነ ቢገነዘብም፤ ካቡራል የፖርቹጋል ቅኝ ገዢዎችን ለመታገል ጠብመንጃን ለማንሳት ወደኋላ አላለም።https://p.dw.com/p/33A4Rማስታወቂያ