አልበሽርና የዓለም ዓቀፉ ችሎት7 ሐምሌ 2000ሰኞ፣ ሐምሌ 7 2000መንበሩ ኔዘርላንድስ የሚገኘዉ የዴን ሃጉ ዓለም ዓቀፍ የወንጀል ችሎት ተግባሩን በጀመረ በስድስተኛዉ ዓመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በስልጣን መንበር የሚገኝ ርዕሰ ብሔር ላይ የእስር ማዘዣ እንዲቆርጥ መጠየቁ ግርምታን ብቻ ሳይሆን ተቃዉሞንም ጭሯል።https://p.dw.com/p/EcN5እንዴት ተደርጎ?!ምስል APማስታወቂያበተለይም የሱዳን መንግስት ክሱን ከመቃወም ባሻገር ለችሎቱ እዉቀን እንደማይሰጥ ዛሬ ይፋ አድርጓል።