ኖቤል ለፊስቱላ ሆስፒታል መስራቿ4 ጥቅምት 2002ረቡዕ፣ ጥቅምት 4 2002ለኅብረተሰብ ቀና አገልግሎት ማበርከታቸዉ እዉቅና ያስገኘላቸዉ አራት ግለሰቦች ትናንት የኖቤል ሽልማት ማግኘታቸዉ ተገልጿል።https://p.dw.com/p/K6C1ፊስቱላ ሃኪም ቤትምስል Fistula e.V.ማስታወቂያ ከተሸላሚዎቹ መካከል በኢትዮጵያ በፊስቱ ለሚቸገሩ ሴቶች የህክምና አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙት ዶክተር ካትሪን ሃምሊን አንዷ ናቸዉ። ባልደረባችን ሉድገር ሻዶምስኪ ዶክተር ሃምሊንን አነጋግሯል፤ ጌታቸዉ ተድላ እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል፤ ሸዋዬ ለገሠ/Negash Mohammed