ፖለቲካንጂንጋ ምባንዴ: ዲፕሎማቷ ጦረኛ To view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካ8 ነሐሴ 2010ማክሰኞ፣ ነሐሴ 8 2010በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የመጀመሪያ ዓመታት ፖርቱጋል በማዕከላዊ አፍሪቃ ቀጣና የነበራትን ተፅዕኖ እያሰፋች ነበር። በፖርቱጋል ቁጥጥር ሥር የነበረችው የዛሬዋ የአንጎላ ዋና ከተማ ሉዋንዳ እጅግ ጠቃሚ ለተባለው የቅኝ ግዛት ቀዳሚ ማረፊያ ነበረች። በዚህ ወቅት ንግሥት ጂንጋ ምባንዴ እንደ አንጎላ ሥርወ-መንግሥት አባልነታቸው ቅኝ ገዢዎቹ በድርድር እና የጦር ሥልት አለን የሚሉትን የበላይነት መገዳደር ጀመሩ። https://p.dw.com/p/33A6sማስታወቂያ