ናይጀርያ እና አሳሳቢው የስልጣን ክፍተት1 ጥር 2002ቅዳሜ፣ ጥር 1 2002የናይጀሪያ ፕሬዚደንት ኡምሩ ያር አዱዋ በጠና ታመዋል። ከአንድ ወር በላይ በፊት አንስተው ለልብ በሽታ በሳውዲ ዐረቢያ ህክምና ጀምረዋል።https://p.dw.com/p/LP44ምስል APማስታወቂያከዚያን ጊዜ ወህ በሀገሪቱ አመራር ላይ የስላጣን ክፍተት ተፈጥሮዋል። ይህም አንድ መቶ ሀምሳ አምስት ሚልዮን ህዝብ በሚኖርባት ናይጀርያ ህዝብ ዘንድ እና በናይጀርያ ጎረቤት ሀገሮችም ውስጥ ስጋት አስከትሎዋል። አርያም ተክሌDPA/DW