ናይጀሪያና አሳሳቢው የፖለቲካ ሂደት
ሰኞ፣ ኅዳር 15 2007ማስታወቂያ
በመጨው የካቲት ወር በናይጄሪያ በሚደረገው ምክር ቤታዊ እና ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፣ የሚመለከታቸው ክፍሎች ሁሉ ከወዲሁ ርምጃ ካልወሰዱ እና ጥንቃቄ ካላደረጉ አመፅ ሊቀሰቀስ እና ኹከት ሊፈጠር እንደሚችል ዋና ጽሕፈት ቤቱን ብራስልስ ፣ ቤልጅግ ላይ ያደረገው « ክራይስስ ግሩፕ» የተሰኘው ዓለም አቀፍ የቀውስ ተንታኝ ቡድን፣ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ ላይ አስታውቋል። ብራስልስ የሚገኘው ወኪላችን ገበያው ንጉሤ፣ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ገበያው ንጉሤ
ተክሌ የኋላ