ኒዠር እና አሳሳቢው የረሀብ አደጋ16 ሐምሌ 1997ቅዳሜ፣ ሐምሌ 16 1997ምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር ኒዠር አሳሳቢ የረሀብ አደጋ ተደቅኖባታል። ከሁለት ሚልዮን የሚበልጥ ሕዝቧም አስቸኳዩ የምግብ ርዳታ ይቀርብለት ዘንድ ዓለም አቀፍ የርዳታ ድርጅቶች ባቀረቡት ጥሪ መሠረት፡ ርኣታው ቀስ በቀስ መቅረብ ይዞዋል። ግን፡ ይኸው ዘግይቶ መቅረብ የጀመረው የምግብ ርዳታ ተጎጂውን ሕዝብ ከተደቀነበት የመሞት ሥጋት ሊያድነው መቻሉ እያጠራጠረ ነው የተገኘው።https://p.dw.com/p/E0jiማስታወቂያ