ኒዠርና አከራካሪው ሬፈረንደምዋ28 ሐምሌ 2001ማክሰኞ፣ ሐምሌ 28 2001ምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር ኒጀር እስከጥቂት ጊዜ በፊት ድረስ በሀገርዋ ዴሞክራሲን በማስፋፋትዋ ስምዋ በምሳሌነት ይነሳ ነበር።https://p.dw.com/p/J3TWፕሬዚደንት ማማዱ ታንዣምስል picture alliance / dpaማስታወቂያይሁንና የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ማማዱ ታንዣ ለሶስተኛ የስልጣን ዘመን ለመቆየት እንዲችሉ ለማድረግ በዛሬው ዕለት ሬፈረንደም በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። ስለዚሁ በሀገርና ከሀገር ውጭ ብዙ ክርክር ስላስነሳው ውሳኔ ህዝብ የዶይች ቬለ ው ያሁዳ ሳዲሱና ቶማስ መሽ ያቀረቡዋቸውን ዘገባዎች ይልማ ሀይለሚካኤል እንደሚከተለው አጠናቅሮታል። አርያም ተክሌ/ተክሌ የኋላ